A beautifully designed multipurpose theme that comes with everything you need
አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ የዉድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘዉ መቐለ 70 እንደርታ ከአሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ስንብት...
መቐለ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ሲያሰናብት ሌላ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ጀምሯል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የነበረው እና በደረጃ ሰንጠረዡ 19ኛ ላይ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ፀጋአብ ዮሐንስ (ምድረ ገነት ሽረ) : ክለቡ ከ አዳማ ከተማ ጋር ባደረገው የ31ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 41 ኛ ደቂቃ ላይየተጋጣሚን...
ፈረሰኞቹ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። በአሁኑ ሰዓት በሸራተን ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ያሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቀደም ሲል ጋናዊያኖቹን ተጫዋቾች አጥቂው አልፍሬድ ሜንሳህ እና...
L'interdiction de recrutement imposée à Saint George's par la FIFA a été temporairement levée suite aux allégations portées contre le club par quatre...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ወላይታ ድቻ-ድሬደዋ...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ ውጤት...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሀግብር ወላይታ ድቻ እጅግ ወሳኝ ድልን ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በመርታት ሲያረጋግጥ ሀዋሳ ከተማ ከሸገር ከተማ ፣ መቻል ደግሞ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ዳግም ወንድሙ (ሀዲያ ሆሳዕና) : ክለቡ ከ መቐለ 70 እንደርታ ጋር ባደረገው የ29ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+3ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ...
የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ? ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከላይቬሪያው ክለብ ሊስከር የጥቂት ጊዜያት ቆይታ በኋላ...
በሳምንቱ የመጨረሻ ቀን የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለ ጎል ሲፈፅም የባህርዳር እና ምድረገነት ሽረ ጨዋታ 1ለ1 ተፈፅሟል። ዝናባማ በነበረው...
ከፈረሰኞቹ ጋር አምስት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት ሰርቪያዊው አሰልጣኝ ወደ ቀድሞው ክለባቸው ተመልሰዋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የውጪ ዜጋ አሰልጣኞች መካከል...
የጎል ፌሽታ በነበረው ጨዋታ ከድል መልስ የመጡት ኢትዮጵያ ቡናዎች በወልዋሎ ሲሸነፍ ሀድያ ሆሳዕና ከመቐለ ፣ ንግድ ባንክ ከአርባምንጭ ፣ ነገሌ አርሲ ከፋሲል ከነማ...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናቶች ዕረፍቱ ሲመለስ ኢትዮጵያ መድን እና መቻል ወሳኝ ድል ሲያሳኩ ሸገር ከተማ ከወላይታ ድቻ አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ...
ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው አርባምንጭ ከተማ አዲስ ስራ አስኪያጅ በሀላፊነት ሾሟል። ከወራቶች በፊት በክለቡ አሰራር ብልሽት ምክንያት የለቀቁት አቶ ዳዊት ሀይለማርያምን ለመተካት የስራ አስኪያጅ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident