መነሻ ገጽ አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋሩ!
አዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ቡናና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋሩ!

አጋራ
አጋራ

በአቤኔዘር አበበ

ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።

በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በመጀመሪያው አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡና በመስመር በኩል ጥሩ የማጥቃት እንቅስቃሴዎችን ቢያሳይም ወደ ግብ መቀየር አልቻለም። በአንጻሩ አዳማ ከተማ በአጋማሹ ደካማ አቀራረብ ያሳየ ሲሆን፣ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ሳያስቆጥሩ ወደ እረፍት አምርተዋል።በሁለተኛው አጋማሽ ጨዋታው ለተመልካች ሳቢ የሆነ እንቅስቃሴ ማሳየት ተቸግሯል። ሁለቱም ቡድኖች ረጃጅም ኳሶችን በመጠቀም ወደ ግብ ለመድረስ ቢሞክሩም የግብ ዕድሎችን ወደ ግብ መቀየር አልቻሉም። በዚህም ኢትዮጵያ ቡናና አዳማ ከተማ በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታቸው ነጥብ ተጋርተዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...