መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
ሀዲያ ሆሳዕናመቻልኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻዜናዎች

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

አጋራ
አጋራ

በአቤኔዘር አበበ

ንግድ ባንክ መቻልን 1-0 ሲያሸንፍ፣ ወላይታ ድቻ እና ሀድያ ሆሳዕና በመጨረሻ ደቂቃ ግብ አቻ ተለያዩ።

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቻልን 1-0 ሲያሸንፍ፣ ሀድያ ሆሳዕና እና ወላይታ ድቻ 1-1 ተለያይተዋል።
የግብ ጠባቅዋች ስተት ጎልቶ የታየበት ጨዋታ።ንግድ ባንክን የድል ሦስት ነጥብ ያስገኘችውን ብቸኛ ግብ ሄኖክ ኤርሚያስ በ47ኛው ደቅቃ የበረኛውን ስተት ተጠቅሞ ወደ ግብነት መቀየር ችሎል። በዚህም ንግድ ባንክ በሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ውድድር ወሳኝ ድል አሳክቷል።በሌላው ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና በ83ኛው ደቂቃ በፕሪንስ ባዱ ግብ መሪነቱን ቢይዝም፣ ወላይታ ድቻ ተስፋ ሳይቆርጥ በ90+4ኛው ደቅቃ ላይ ሙሉቀን ያሻማትን ኮስ በመሳይ ሰለሞን ግብ አቻነቱን አስጠብቋል።በዚህም ሀድያ ሆሳዕና የድል ሦስት ነጥብ ከእጁ ሲያመልጠው፣ ወላይታ ድቻ በመጨረሻ ቅጽበት አንድ ነጥብ ማዳን ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...