ዋልያዎቹ ልምምዳቸው ከ ካፍ አካዳሚ ውጪ አደረጉ !

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ያለፉት ሳምንታት በካፍ አካዳሚ የልህቀት ማዕከል መቀመጫቸውን በማድረግ ልምምዳቸውን ሲሰሩ ሲቆዩ ለመጀመሪያ ጊዜ የዛሬውን የረፋድ

Read more

ቀኗንና ቀጠሮዋን አክባሪ የሆነችው ሃትሪክ ነገም እንደ ልማድዋ ትጠብቆታለች

…ቀኗንና ቀጠሮዋን አክባሪ የሆነችው ሃትሪክ ነገም እንደ ልማድዋ ትጠብቆታለች በሃገር ውስጥ ዘገባዋ….. *….የቴክኒክ ኮሚቴና ፌዴሬሽኑ አሁንም ተፋጠዋል ኮሚቴው ባለ 16

Read more

የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ሶስት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ።

ክለቡ ሶስት ካሳደጋቸው ወጣቶች የኃላ መስመር ተጫዋች የሆነውን ሚኪያስ ካሳሁን ከ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈ ቡድን የተገኘ ሲሆን ሁለቱ አምና የድሬ

Read more

ፈረሰኞቹ ከአዲሱ አሰልጣኝ ጋር ልምምዳቸውን ለመጀመር ቢሾፍቱ ገቡ::

  ሁሉም የቡድኑ አባላት በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ለ45 ቀናት የሚቆዩ ሲሆን ልምምዳቸውን በጥብቅ ዲሲፕሊንና ስነ ምግባር እንዲያከናውኑም ከስራ

Read more

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቀሪ 26 ተጫዋቾች ታወቁ፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለተጫዋቾች ጥሪ

Read more

ቃሏን ጠባቂዋ ሀትሪክ
ነገም ጠዋት ወደርሶ ትመጣለች …….

*…በቢግ ኢንተርቪው አምዷ ከፈረንሳይ ድምጹ የተሰማው የቀድሞ ተጨዋች ግርማ ሳህሌ ተጨዋቾቻችን እንደ ብር ሀገር ውስጥ ብቻ አያገልግሉ እንደ ዶላር ከሀገር

Read more

ደንበኛዎና ቀጠሮዋን አክባሪ ሀትሪክ እንደልማድዋ ነገም ይጠብቋት….

ደንበኛዎና ቀጠሮዋን አክባሪሀትሪክ እንደልማድዋ ነገም ይጠብቋት…. *…ከተለያየ አቅጣጫ ተቃውሞ የቀረበበት አሰልጣኝሰለሞን አባተ “ወደኋላ የለም የተናገርኩት እውነት ነውይላል….መረጃዎች ደግሞ ኢንስ.ሰውነት ቢሻውን

Read more

ሃትሪክ…ሃትሪክ….ሀትሪክ…. በአንድ ቀን ማድረግ የማይቻለው የድርጊት ጉዟችን ቀጥሏል….

……ሃትሪክ…ሃትሪክ….ሀትሪክ…. በአንድ ቀን ማድረግ የማይቻለው የድርጊት ጉዟችን ቀጥሏል…. በነገው ጋዜጣችን…. *…ከዋሊያዎቹ ውጪ የሆነው ፈቱዲን ጀማል ለምን አልተመረጥኩም ሲል ይሞግታል… *…ጋዲሳ

Read more

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአቶ ሠለሞን አባተ ላይ ያለውን ቅሬታ ገለፀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው ሳምንት ለንባብ በበቃው ጋዜጣችን በቀን 23/2013 በቁጥር 655 The Big Interview በሚለው አምዳችን የብሔራዊ ፌዴሬሽኑ

Read more

ቀጠሮ አክባሪዋን ሀትሪክ ነገ ጠዋት ይጠብቋት…..

ቀጠሮ አክባሪዋን ሀትሪክ ነገ ጠዋት ይጠብቋት….. በሀገር ውስጥ ዘገባዋ….. የአሰልጣኝ አብርሃም ስንብትና የአሰልጣኝ ውበቱ ሹመት የፈጠረው ውዝግብ አሁንም አልቆመም በሹም

Read more