በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የወረደው ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውጭ ሆኗል። በፋይናንስ እና...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ ተወሰነ። በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ለሁለት ክለቦች በመፈረማቸው መነጋጋሪያ ርዕሰ ሆነው...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ ለሚያዘጋጁት የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ኢትዮጵያን...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት በተለያዩ ቁጥራዊ መረጃዎች ታጅበው ተጠናቀዋል። በአምስቱ ሳምንታት በአጠቃላይ 39 ጨዋታዎች በሰባት...
የ2019 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በሀያ ክለቦች መካከል በሁለት ከተሞች ሊከናወን ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የሚያዘጋጀው የከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የዕጣ ማውጣት...
አራት ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ከ23 አመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያን ይመራሉ። ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ የአፍሪካ ከ23 አመት በታች የማጣሪያ ጨዋታዎች ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ያሬድ ብሩክ (ነገሌ አርሲ) : ክለቡ ከ ሸገር ከተማ ጋር ባደረገው የ 5 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ9ዐ+3ኛ ደቂቃ ላይ...
በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ኢትዮጵያ መድን በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ጥሩ እንቅስቃሴ በማሳየት ተጋጣሚውን መፈተን ችሏል። በ10ኛው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident