ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ ለሚያዘጋጁት የ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ኢትዮጵያን...
ሲዳማ ቡና የመጨረሻ ልምምዱን ከነገው ጨዋታ በፊት ሰርቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን በመወከል እየተካፈለ የሚገኘው ሲዳማ ቡና በመድረኩ የሁለተኛ ዙር ጨዋታውን ነገ በድሬዳዋ...
ለአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነት ውድድር የካፍ ገምጋሚ ቡድን አዲስ አበባ ገባ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ ያቀረበችውን ጥያቄና ዝግጅት ለመገምገም የተሰየመው የአፍሪካ እግር ኳስ...
ወልዋሎ የኮንፌድሬሽን ዋንጫ የሁለተኛው ዙር የሜዳ ጨዋታውን በሊቢያ ለማድረግ መወሰኑና አሳወቀ። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአህጉራዊ ውድድር እየተሳተፈ የሚገኘው ክለባችን ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በካፍ...
ብሩንዲያዊው የመሐል ዳኛ የሲዳማ ቡና እና አልሂላል ኦምዱርማንን ጨዋታ ይመራዋል። የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛው ዙር የማጣሪያ መርሀግብር ከቀጣዩ ወር መግቢያ ቀናቶች ጀምሮ መደረጋቸውን...
አራት ኢትዮጵያውያን ሴቶች ዳኞች ለሎሳንጀለስ ኦሎምፒክ የማጣሪያ ጨዋታን እንዲመሩ ተመርጠዋል። በ2028 በሎሳንጀለስ ኦሎምፒክ ተካፋይ ለመሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ ሀገራት የማጣሪያ ጨዋታቸውን ማድረግ ይጀምራሉ። የፊታችን...
ኢትዮጵያዊያን አራት አለም አቀፍ ዳኞች የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታን ሊመሩ ወደ ጋቦሮኒ ያመራሉ። የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2026/27 የማጣሪያ ጨዋታዎች የሁለተው ዙር...
በሩዋንዳ በሚደረግ የሴቶች የሴካፋ ዞን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ተካፋዩ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚውን ዛሬ አውቋል። ዘጠኝ ጊዜያት ያህል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident