የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ መስከረም 15 ይጀመራል

–የምድብ ድልድሉም ይፋ ሆኗል ስምንት ክለቦች የሚሳተፉበት 15ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ከመስከረም 15 እስከ 30/2014 በአበበ ቢቂላ እንደሚካሄድ ይፋ

Read more

ቡናማዎቹ ጨዋታቸዉን ያለ ደጋፊ ያደርጋሉ !!

ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ከዩጋንዳው ዩአርኤ ስፖርት ክለብ ጋር እሁድ መስከረም 9/2013 ዓ.ም ላለበት የ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ደጋፊዎች በስታዲየም

Read more

ኢትዮጵያ ደረጃዋን አሻሽላለች

በየወሩ ይፋ በሚደረገው የፊፋ የሀገራት ደረጃ ኢትዮጵያ 3 ደረጃዎችን በማሻሻል ከነበችበት 137ኛ ደረጃ ወደ 134ኛ ከፍ ማለት ችላለች ። እንዲሁም

Read more

ለሁለት ኢንተርናሽናል ኮታ 7 ኤሊት አርቢትሮች ተፋጠዋል

በ2022 በኢንተርናሽናል ዳኝነት ለመስጠት ባለው ሁለት ኮታ ላይ ለመግባት የሚደረገው ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል። ትላንት በተካሄደው ኩፐር ቴስት ኢንተርናሽናል አርቢትር ብሩክ

Read more

ሁለቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በዛሬዉ ዕለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል !!

የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሁለቱ የሊጉ ክለቦች ማለትም ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በዛሬዉ ዕለት ከተለያዩ ክለቦች

Read more

ትልቅ ራዕይን የሰነቀዉ ስፖርት ለሰላም በአዲስ አበባ ማህበር አሁንም በበጎ ስራዎቹ ቀጥሏል !!

ስፖርት ለሰላም ፣ ለወንድማማችነት ፣ ለጋራ ዕድገት በሚል ሀሳብ የአገራቸዉ ሊግ ላይ ይንፀባረቁ የነበሩትን ኢ-ስፖርታዊ ድርጊቶች ለማስቀረት ከኢትዮጵያ ቡና እና

Read more

ሁለት ኢንተርናሽናል ዳኞች ወደቁ

– በሁለቱም ጾታዎች ተተኪዎቹ ነገ ይታወቃሉ በየአመቱ የሚካሄደውና በኢንተርናሽናል ደረጃ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ዳኞችን ለመምረጥ በተካሄደው ኩፐር ቴስት ሁለት ዳኞች ወደቁ።

Read more

ድሬዳዋ ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል !!

በአሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ እየተመሩ በሀዋሳ ከተማ ታደሰ ኢንጆሪ ሆቴል መቀመጫቸዉን በማድረግ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ የሚገኙት ብርቱካናማዎቹ ግብ ጠባቂ

Read more

ሉሲዎቹ የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል

ለኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በጨዋታ ጊዜ በሚከሰት ግጭት ጡት ላይ የሚደርስ አደጋን ለመከላከል የሚረዳ የጡት ግጭት መከላከያ ( የስፖርት ብራ

Read more

“ዕድሉ ቢሰጠን ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂዎች ጠንካሮች ነን…” ፋሲል ገ/ሚካኤል /ባህርዳር ከተማ/

ወደኋላ ልመልሳችሁና የዛሬ 8 አመት በአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አመራርነት ዋሊያዎቹ ለደቡብ አፍሪካ የአፍሪካ ዋንጫ ያለፉበትን ጊዜ ላስታውሳችሁ….. ያኔ ከ31 አመት

Read more