በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል ሲያሳኩ የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ ውጤት...
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ ተጠባቂው ጨዋታም በመቻል የበላይነት ሲቋጭ ምድረገነት ሽረም ወሳኝ ድልን ተቀናጅቷል። የሊጉ...
ፈረሰኞቹ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። በአሁኑ ሰዓት በሸራተን ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ያሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቀደም ሲል ጋናዊያኖቹን ተጫዋቾች አጥቂው አልፍሬድ ሜንሳህ እና...
በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት ወልዋሎዎች ልምምድ መስራትን አቁመዋል። በተጫዋቾች የደመወዝ አለመክፈል ጉዳይ ተደጋግሞ ስሙ የሚነሳው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ከባህርዳር ከተማ ጋር ያለ ጎል...
በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ጥቆማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዝውውር ገብቷል። በቀጣዩ የውድድር ዘመን ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾን በዋና አሰልጣኝነት ከአመታት በኋላ ለመቅጠር ከጫፍ የደረሰው...
በሳምንቱ የማሳረጊያ ቀን በተደረገ ጨዋታ ነገሌ አርሲ ወደ ሊጉ መሪ የቀረበበትን ድል ሲያሳካ ኢትዮጵያ መድንም አሸንፏል። የመዲናይቱን ክለቦች ኢትዮጵያ መድን እና ነገሌ አርሲ...
በሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሽንፈትን በሸገር ሲያስተናግድ በጎረቤታሞቹ ደርቢ ወላይታ ድቻ አርባምንጭን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ደግሞ ፋሲል ከነማን ሲያሸንፉ...
በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕናም ወሳኝ ድል አግኝተዋል። የኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ጨዋታ...
L'interdiction de recrutement imposée à Saint George's par la FIFA a été temporairement levée suite aux allégations portées contre le club par quatre...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident