ነጌሌ አርሲ

32 መጣጥፎች
ነጌሌ አርሲኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ሰጎኖቹ ከቡናማዎቹ ላይ ሦስት ነጥብን ሸምተዋል

በሊጉ የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ነገሌ አርሲ 3ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የአመቱን የመጀመሪያ ድል አግኝቷል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ቡናማዎቹ...

ነጌሌ አርሲኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ሪፓርት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ነገሌ አርሲ

በአቤኔዘር አበበ ሪፓርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክና ነገሌ አርሲ ያለ ግብ ተለያዩ! በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክና ነገሌ...

ቅዱስ ጊዮርጊስነጌሌ አርሲዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ እና ሰጎኖቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በአቤኔዘር አበበ በመጀመሪያ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርሲ ነገሌ ጋር 1-1 በሆነ ውጤት ፈፅመዋል። በመጀመሪያዎቹ 10 ደቂቃዎች ነገሌዎች የተሻለ እንቅስቃሴን ለማሳየት...

ቅድመ ውድድር ዝግጅትነጌሌ አርሲዜናዎች

የክለቦች ዝግጅት | ነገሌ አርሲ

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ነገሌ አርሲ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በ2017 በተደለደለበት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የበላይ ከመሆን...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሰይድ ሀብታሙ አዲስ ክለብ አገኘ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂው ሰይድ ሀብታሙ ነገሌ አርሲን በይፋ ተቀላቀለ። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ጅማ...

ነጌሌ አርሲዜናዎች

ነገሌ አርሲ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ተረጋግጧል

ነገሌ አርሲ የፊታችን ሰኞ ልምምድ ይጀምራሉ። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስደናቂ የውድድር አመትን ማሳለፍ የቻሉት ነገሌ አርሲዎች...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከአዳማ ከተማ ቀን ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች አመሻሹን ለነገሌ ፈረመ

ለአዳማ ከተማ እንደፈረመ የገለፅንላችሁ ተጫዋች 24 ሰአት ሳይሞላ ወደ ነገሌ አርሲ አመራ። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት ነገሌ አርሲዎች ቀን ከአዳማ ከተማ ተስማምቶ ነገር...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በረከት ግዛውን እና እንዳልካቸውን ጥበቡን አስፈረሙ።

ነገሌ አርሲ ሁለት ተጫዋቾች  የግሉ አደረገ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ነገሌ አርሲዎች የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በወልዋሎ ቆይታ የነበረውን...