መነሻ ገጽ ነጌሌ አርሲ ከአዳማ ከተማ ቀን ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች አመሻሹን ለነገሌ ፈረመ
ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከአዳማ ከተማ ቀን ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች አመሻሹን ለነገሌ ፈረመ

አጋራ
አጋራ

ለአዳማ ከተማ እንደፈረመ የገለፅንላችሁ ተጫዋች 24 ሰአት ሳይሞላ ወደ ነገሌ አርሲ አመራ።

በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት ነገሌ አርሲዎች ቀን ከአዳማ ከተማ ተስማምቶ ነገር ግን ፊርማውን ማኖር ያልቻለውን እና እኔም በዘገባዬ መግለፅ የቻልኩት የመስመር ተከላካዩ ጀሚል ያዕቆብ ወደ አሁን አመሻሹን በይፋ ለነገሌ አርሲ ፈረመ።

የቀድሞው የጅማ አባቡና እና ጅማ አባጅፋር ፈጣኑ የመስመር ተከላካይ አዳማ ከተማን ለቆ ወደ ድሬዳዋ ከተማ ካመራ ከሁለት አመታት በኋላ ወደ ነገሌ ማምራቱን ነገሌ አርሲ ክለብ የላከልኝ መረጃ ይጠቁማል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...