በዝውውር በንቃት እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኘው ሀላባ ከተማ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ እና ደሴ ከተማ እንዲሁም ክለቡ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያድግ ካደረጉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለውን የአማካይ ተከላካይ እና የተከላካይ ቦታ ተጫዋቹ ብሩክ ቦጋለን ውል አራዝሟል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ