ነገሌ አርሲ ሁለት ተጫዋቾች የግሉ አደረገ
አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ነገሌ አርሲዎች የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በወልዋሎ ቆይታ የነበረውን እንዳልካቸውን ጥበቡን በሁለት አመት ውል አስፈረሙ።

በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት ነገሌ አርሲዎች አማካዩ በረከት ግዛውን በሁለት አመት ውል አስፈረሙ።
የቀድሞው የጂንካ ከተማ ፣ ሀላባ ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አማካይ ከሁለት አመት የአፄዎቹ ቆይታ በኋላ ማረፊያው ነገሌ አርሲ ሆኗል።
አስተያየት ይስጡ