ፈረሰኞቹ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። በአሁኑ ሰዓት በሸራተን ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ያሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቀደም ሲል ጋናዊያኖቹን ተጫዋቾች አጥቂው አልፍሬድ ሜንሳህ እና...
በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ጥቆማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዝውውር ገብቷል። በቀጣዩ የውድድር ዘመን ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾን በዋና አሰልጣኝነት ከአመታት በኋላ ለመቅጠር ከጫፍ የደረሰው...
መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና በሲዳማ ቡና የማይረሳ ጊዜ ያሳለፈውን የግብ ዘብ የግሉ አድርጓል።...
በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ ቀን ከመቐለ 70 እንደርታ ያስፈረመው አዲስ አዳጊው የሊጉ ክለብ ነገሌ አርሲ...
መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሚመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች ከቀናት በፊት አማካዩ ሀብታሙ ንጉሴን የግላቸው ያደረጉ...
ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ከቀናቶች በፊት ከመቐለ 70 እንደርታ በውሰት ተከላካዩን አማኑኤል...
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ አራተኛውን የአጋማሹን አዲስ ፈራሚ በእጃቸው አስገብተዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመሩት እና በአጋማሹ የዝውውር መስኮት ጌቱ ሀይለማርያም ፣ አፈወርቅ ሐይሉ እና...
የግብ ዘቡ የመዲናይቱን ክለብ በድጋሚ ሊቀላቀል ነው። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች ከሳምንት በፊት የቀድሞው ግብ ጠባቂያቸውን በረከትን አማረን ለማስፈረም ድርድር ቢያደርጉም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident