በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ የሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው መቻል የዋና አሰልጣኙ ገብረክርስቶስ ቢራራን ውል አራዝሟል።
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ በቡድኑ የአንድ አመት ቆይታን ያደረጉ ሲሆን አዲሱ ውላቸውም ለተጨማሪ አንድ አመት በክለቡ ያቆያቸዋል።
አሰልጣኙ ቡድኑ በመሩባቸው 32 የነጥብ ጨዋታዎች በሀያ አሸንፈው በስድስት አቻ ሲለያዩ በቀሪ ስድስቱ ተሸንፈዋል።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account