ዮሴፍ ከፈለኝ

“የኢትዮጵያ ግብ ጠባቂዎችን ለማጎበዝ የውጪዎቹን በረኞች መከልከል መፍትሔ ነው ብዬ አላምን” አቶ ሽፈራው ተ/ሃይማኖት (የመቐለ 7ዐ እንደርታ ዋና ስራ አስኪያጅ)

ከ2013 ጀምሮ ማንኛውም የኢትዮጵያ ክለብ የውጪ ሀገር በረኞችን መጠቀም አይችልም የሚል ሕግ እንዳወጣ የኢትዮጵያ እግር…

መከላከያ ዮርዳኖስ አባይን ምክትል ተደርጎ ሊሾም ነው

  መከላከያ ለ2013 የውድድር አመት አሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌን አሰልጣኙ አድርጎ በይፋ ቀጥሯል፡፡ የአሠልጣኙ ወኪልና ክለቡ…

አዳማ ከተማ በዘጠኝ ነባር ተጨዋቾች ተከሰሰ

አዳማ ከተማ የ9 ነባር ተጫዋቾችን ህጋዊ ክፍያ አልከፈለም በሚል በተጨዋቾቹ ቅሬታ ቀረበበት፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

“አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የመቅጠር ዕቅድ የለንም” ቅዱስ ጊዮርጊሶች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቀድሞ የዋሊያዎቹ አለቃ ከአብርሃም መብራቱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳልጀመረ አስታውቋል፡፡ ከአሰልጣኝ ኢንስትራክተር…

“እኛ ኢትዮጵያ ቡናዊያን ግድቡ ይገደባል ብለን ተንብየናል ቡና ዋንጫ በልቷል አሁን ደግሞ አባይ ይገደባል” ዳዊት እስጢፋኖስ /ሰበታ ከተማ/

“የሀገራችን የስፖርት ሚዲያዎች ለሀገራችን እግር ኳስ ሩቅ ናቸው ቢቀርቡን ኖሮ ህመማችን ይሰማቸው ነበር” “እኛ ኢትዮጵያ…

ሰበታ ከተማዎች በተጨዋቾቻቸው ተወጥረዋል

  አሰልጣኙም በ2013 ለመቀጠል ቅደመ ሁኔታ አስቀምጧል፡፡ የሰበታ እግር ኳስ ክለብ ካለበት የፋይናንስ ሂሣብ ችግር…

ወልቂጤ ከተማ ለአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የ6 ወር ደመወዝ ልክፈል አለ

–ፌዴሬሽኑ አልተቀበለውም -ፌዴሬሽኑ ለድጎማ የወሰነው 28 ሚሊዮን ብር እስካሁን አልተከፈለም – ለሉሲ አሰልጣኝ 30 ሺህ…

ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ያልገባ የውክልና ውል ተቀባይነት የለውም ተባለ

ማንኛውም የተጨዋቾች ወኪል በስሩ ያሉት ተጨዋቾች ውል ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ገብቶ ካልፀደቀ በስተቀር ተቀባይነት የለውም ሲል…

የሀድያ ሆሳዕና ተጨዋቾች ቅሬታ ቀጥሏል

የሀድያ ሆሳዕና ተጨዋቾችና አመራሮች ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ የፈጠሩት አለመግባባት አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የክለቡ ተጨዋቾች የመጋቢት፣…

“ብዙዎቹ ክለቦችና አሰልጣኞች ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ላይ እምነት የላቸውም ይሄ መቀየር አለበት”ጀማል ጣሰው (ፋሲል ከነማ)

“ብዙዎቹ ክለቦችና አሰልጣኞች ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂ ላይ እምነት የላቸውም ይሄ መቀየር አለበት” “የአባይ ግድብ ከአደይ…