መነሻ ገጽ yosef kefelegne
ተፃፈ በ

660 መጣጥፎች
ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሌክስ ተሰማ ማረፊያ ታውቋል!

  አሌክስ ተሰማ ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ድንቅ አመታትን ያሳለፈው ተከላካዩ አሌክስ ተሰማ በርካታ ተጫዋቾችን ያጣው ስሑል ሽረን ተቀላቅሏል። ተጫዋቹ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባዬ ገዛኸኝ በመጨረሻም የባህርዳር ከነማ ንብረት መሆኑ ተረጋግጧል

  *.. ከዋሊያዎቹ በጉዳት እረፍት የተሠጠው ባዬ ለፊርማ እንዴት መጣ የሚለው እያነጋገረ ነው... በኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ተገኝቶ ያልፈረመ ተጨዋች ለሌላ ክለብ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የ2013 የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታወቀ ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ መጋቢት ሰባት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ውድድሮች ሳይካሄዱ ሲቆዩ የዘንድሮው የውድድር...

ኢንተርሚዲየሪዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለፊፋ የመክሰስ ሃሳባችንን ትተነዋል” አቶ በረከት ደረጀ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኢንተርሚዲየሪዎች ማኅበር ም/ፕሬዚዳንት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ኢንተርሚዲየሪዎች ማኅበር ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ያደረገው ውይይት በሠላም በመጠናቀቁ ወደ ፊፋ ሊሄድ የነበረውን ሃሳብ መሠረዙ አስታወቀ፡፡ ም/ል ፕሬዝዳንቱ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፌዴሬሽኑን ሠራተኞችና አመራሮችን ከኮሚሽነርነት እገደ

ለበርካታ ጊዜያት የጥቅም ግጭት ሲነሳበት ብዙምችን ሲያወዛግብ የነበረው የኮሚሽነርነት ምደባ ጉዳይ መፍትሔ ለመስጠት ርምጃ እየወሰደ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አደረገ፡፡ የፌዴሬሽኑ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ለዋሊያዎቹ የኮቪድ 19 ምርመራ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ይደረጋል

  “ማንም ይመረጥ ማንም ሀገሩን ለሚያስቅድምና ለወዳጆቼ ዋጋ ለመክፈል ተዘጋጅቻለሁ” ዳዊት እስጢፋኖስ በአዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ የተደረገላቸው ተጨዋቾች ዛሬ በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ጀማል ጣሰው ለዋሊያዎቹ ተጠርቷል

  ለኒጀሩ ጨዋታ ዝግጅት ከተጠሩት 5 ግብ ጠባቂዎች ውጪ የነበረው ጀማል ጣሰው 6ኛ ሆኖ ተጠርቷል፡፡ አሰልጣኝ ውበቱም ለፌዴሬሽኑ አሳውቀዋል፡፡ ለዝግጅት ከተጠሩት ተጨዋቾች መሃል...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን ሹመት እየገለጸ ነው

  " ባለፉት 2 አመታት በፊፋ የሀገራት የደረጃ ሰንጠረዥ የነበረን ደረጃ ከ151ኛ ወደ 146ኛ ከፍ ያልንበት ነው" ፕሬዝዳንቱ ኢሳያስ ጅራ ለቴክኒክ ኮሚቴ ስራ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“አሠልጣኝ አብርሃም ኮትዲቯርን ሲረታ ሸልመውት አንድም ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጡ ማሰናበት ተገቢ አይደለም” አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው/የብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ/

“አሠልጣኝ አብርሃም ኮትዲቯርን ሲረታ ሸልመውት አንድም ቀን ማስጠንቀቂያ ሳይሰጡ ማሰናበት ተገቢ አይደለም” አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው/የብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ/ “ከአንዴም ሁለቴ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶታል ቡድኑም...