ፌዴሬሽኑ የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን ሹመት እየገለጸ ነው

 

” ባለፉት 2 አመታት በፊፋ የሀገራት የደረጃ ሰንጠረዥ የነበረን ደረጃ ከ151ኛ ወደ 146ኛ ከፍ ያልንበት ነው”
ፕሬዝዳንቱ ኢሳያስ ጅራ

ለቴክኒክ ኮሚቴ ስራ ሰጠን እንጂ ወስኑ አላልንም
ስለ አሰልጣኝ አብርሃም ቴክኒክ ኮሚቴ ያቀረበው
9 ምክረ ሃሳብ….
..በኮቪድ ምክንያት በመቋረጡ…
..አሸንፎ በመሸለሙ….
..ምንም ማስጠንቀቂያ ያልተሰጠው…
..ከተጨዋቾቹ ጋር መልካም ግንኙነት ስላለው…የሚል ይገኝበታል.. እነኚህ አስተዳደራዊ ጉዳዮች ናቸው..

አሰልጣኝ አብርሃም ከ17 ነጥብ ማግኘት ካለበት 51 ነጥብ ያሳካው 20 ነጥብ ነው ሁለቴ ገምግመን እንዲያስተካክል ነግረነዋል… .ሳናሰናብት ኮንትራቱ ግን በመጠናቀቁ የተሰናበተ በመሆኑ ማውራት አልፈልግም….

የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኮንትራቱ መስከረም 15/2013 እስከ መስከረም 14/2015 ድረስ ይዘልቃል…
በዋናነት ዋሊያዎቹን ለአፍሪካ ዋንጫ እንዲያሳልፍ
ለአለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ 10 ሀገራት
እንዲያደርስ…… በኮንትራቱ ያልተጣራ 224 ሺ ብር የተጣራ 125 ሺብር ደመወዝና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች እንዲከበር ተስማምተናል፡፡

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport