የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የኒጀር ብሔራዊ ቡድን አዲስ አሰልጣኝ ሊቀጥር ነው !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ የደርሶ መልስ ተጋጣሚ የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ፈረንሳዊ አሰልጣኝ እንደሚቀጥር ታውቋል ።

 

ኒያሚዎቹ ፈረንሳዊውን የ 63 ዓመቱ አሰልጣኝ ጄን ሚሼል ካቫሊን በመጪው ቀናት የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ እንደሚሾም ከሀገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዲያ ሀላፊ ለማወቅ ችለናል ።

ጄን ሚሼል ካቫሊ ከዚህ ቀደም በአፍሪካ ትላልቅ ክለቦችን ሲያሰለጥኑ እንደ ዋይዳድ ፣ አል ሂላል ኡምዱርማን ፣ ዩሴም አልጀር የመሳሰሉ ሀያላን ክለቦችን ማሰልጠን ችለዋል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor