መነሻ ገጽ kidus Yoftahe kidus yemiru
344 መጣጥፎች
ሴካፋዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፍ ተጋባዥ ሀገሯን አሳወቀ !

ከሰኔ ሀያ ስድስት ጀምሮ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሴካፋ ከ 23 ዓመታ በታች ተጫዋቾች ብቻ እንደሚሳተፉበት ይታወቃል ። ከ ሰኔ 26...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችጅማ አባጅፋር

” የሞባይል ካርድ የምንሞላበት ገንዘብ እንኳን የለንም ” የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ቅሬታ

በዘንድሮው የውድድር ዓመት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የትግራይ ሶስቱ ክለቦች መሳተፋቸው እውን ከሆነ መውረዳቸውን ያረጋገጡት የጅማ አባ ጅፋር እግር ኳስ ክለብ ተጫዋቾች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ድልድል ተራዘመ !

ካፍ አሁን ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ዋልያዎቹ የሚሳተፉበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል በተቋሙ ጥያቄ መሰረት ከኮቪድ -19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ለሌላ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የአቡበከር ናስር ፈላጊው የአውሮፓ ክለብ !

በ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደምቆ በመውጣት የሊጉን ከፍተኛ ግብ አግቢነት ሪከርድ በ ሀያ ዘጠኝ ጎሎች የሰበረው አቡበከር ናስር...

ቅዱስ ጊዮርጊስአፍሪካዜናዎች

የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ የመኪና አደጋ ደረሰበት !

ያለፉት ዓመታት የ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ግብ ሲጠብቅ የቆየው ፓትሪክ ማታሲ የመኪና አደጋ እንደ ደረሰበት የተለያዩ የአፍሪካ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡ ይገኛሉ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

በቀጣዩ የውድድር ዘመን ቅድመ ዝግጅት (pre-season ) ብቁ እንዲያደርግ የሚረዳው ስልጠና ተሰጠ

የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ዛሬ በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች እንደሚጠናቀቁ የሚታወቅ ነው ። ተጫዋቾች በቀጣይ ለበርካታ ቀናት ወይም ወራት ከሜዳ መራቃቸውን ተከትሎ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 25 ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኞ ግንቦት 16 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ይህ ዋንጫ ለእኔ ሳይሆን ለባለቤቴ ነው የሚገባው

"ይህ ዋንጫ ለእኔ ሳይሆን ለባለቤቴ ነው የሚገባው "ደጋፊ ገብቶ ጃኖ ማልያችንን ለብሰው ደጋፊዎችን ማየት ለእኛ ትልቅ ክብር እና ደስታ ነው" "አቡበከር ናስር በድጋሚ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ 24 ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ረቡዕ ግንቦት 11 2013 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች) ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን...