መነሻ ገጽ ሴካፋ ሴካፍ ተጋባዥ ሀገሯን አሳወቀ !
ሴካፋዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፍ ተጋባዥ ሀገሯን አሳወቀ !

አጋራ
አጋራ

ከሰኔ ሀያ ስድስት ጀምሮ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው የዘንድሮው የውድድር ዓመት ሴካፋ ከ 23 ዓመታ በታች ተጫዋቾች ብቻ እንደሚሳተፉበት ይታወቃል ።

ከ ሰኔ 26 እስከ ሰኔ ሐምሌ 11 በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በ ባህርዳር ከተማ በሚካሄደው በዚህ ውድድር ዲሞክራቲክ ኮንጎ በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ማሳየቷ ይፋ ሆኗል ።

ይህንንም ተከትሎ ዲሞክራቲክ ኮንጎ በሴካፋው አስራ ሁለተኛ ሀገር በመሆን ውድድሩን የተቀላቀለች ሀገር ሆናለች ።

በዘንድሮው የውድድር ዓመት ሴካፋ ላይ የሚሳተፉ ሀገራት 20,000 የአሜሪካ ዶላር ለውድድሩ ማስኬጃ ከምድብ ድልድሉ አስቀድሞ መክፈል ይጠበቅባቸዋል ።

ከ ዲሞክራቲክ ኮንግ በተጨማሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጨምሮ ዩጋንዳ ፣ ኤርትራ ፣ ጅቡቲ ፣ ሱዳን ፣ ደቡብ ሱዳን ፣ ኬንያ ፣ ታንዛኒያ ፣ ዛንዚባር ፣ ቡሩንዲ ፣ ሩዋንዳ እና ሶማሊያ የሚሳተፉ ሀገራት ናቸው ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዳማ ከአስር ፈረሰኞቹ ከሦስት እና ነብሮቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ በጎል ደምቆ ሲያሸንፍ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጠዋል የተባሉት ሁለት ዳኞች ወደ መጡበት እንዲመለሱ ተደረገ

በዮሴፍ ከፈለኝ በወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ ጨዋታ ላይ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ ሁለት...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንፊፋ

ፊፋ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ጥሎት የነበረውን የዝውውር ዕገዳ በጊዜያዊነት አነሳ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ በአሜሪካ የወዳጅነት ጨዋታን ሊያደርጉ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ሊያመራ ነው ነገር ግን የወቅቱ የብሔራዊ ቡድኑ...