Latest ፋሲል ከነማ News
ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን ሲያሸንፍ ፤ በተጠባቂዉ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል !!
በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ…
ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር አቻ ሲለያይ ፤ ባህርዳር ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስም መርሐግብራቸዉን በተመሳሳይ በአቻ ዉጤት ፈፅመዋል !!
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ…
መቻል የሊጉን መሪነት ሲረከብ ፤ ኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
* በአስራ ዘጠነኛው ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል በምንይሉ…
አፄዎቹ ከሲዳማ ቡና ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ወላይታ ዲቻም ከኢትዮጵያ መድን ጋር በተመሳሳይ ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ አሸብር…
አፄዎቹ ኢትዮጵያ መድንን ሲያሸንፉ ፤ ፈረሰኞቹም ሀምበሪቾ ዱራሜ ላይ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል !!
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ዳንኤል ግርማይ…
አፍቅሮት ሰለሞን አጼዎቹን ተቀላቀለ….
*....የወራት ደመወዝ ሳይከፍሉ ተጨዋቾችን ማስፈራራት የማይቻልበት ዘመን መጥቷል....…
ሀድያ ሆሳዕና የሊጉን መሪ መቻል ሲያሸንፍ ፤ ፋሲል ከነማም ከመመራት ተነስቶ ወሳኝ ድል አሳክቷል !!
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ቀን 10 ሰዓት ላይ በርካታ…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን ሲረከብ ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል !!
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ…
የዕለቱ ሁለት ተጠባቂ መርሐግብሮች በተመሳሳይ በአቻ ዉጤት ፍፃሜያቸዉን አግኝተዋል !!
በአስራ አራተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ የአሰልጣኝ…