የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አንተነህ ተስፋዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል።

እግር ኳስን ከትውልድ ሀገሩ አርባምንጭ ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ ሰበታ ከተማ እና የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው የመሐል ተከላካዩ አንተነህ ተስፋዬ በይፋ አፄዎቹን መቀላቀል ችሏል።
በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ