አጥቂው ወደ ሊጉ ሻምፒዮን አመራ።

እግር ኳስን በናሽናል ሲሜንት ከጀመረ በኋላ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ በሦስት አጋጣሚዎች ለአዳማ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ፣ ወልዋሎ እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በአዳማ ከተማ መጫወት የቻለው አጥቂው ዳዋ ሆቴሳ ለሲዳማ ቡና ለመጫወት ስምምነት ፈፅሟል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ