መነሻ ገጽ ዜናዎች አዲስ ግደይ ጥቅምት አንድ ፋሲልን ይቀላቀላል
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አዲስ ግደይ ጥቅምት አንድ ፋሲልን ይቀላቀላል

አጋራ
አጋራ

ፋሲል ከነማ አጥቂ አስፈርሟል

በስልጤ ወራቤ ከነበረው ቆይታ በኋላ ወደ ሲዳማ ቡና በማምራት ከፕሪምየር ሊጉ ጋር መተዋወቅ የቻለው እና በሲዳማ ቡናም የስድስት አመታት ቆይታን አድርጎ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጫወት የቻለው አጥቂው አዲስ ግደይ በንግድ ባንክ ውሉን ለማራዘም ድርድር ቢያደርግም ፋሲል ከነማ በተሻለ ክፍያ ተጫዋቹን የግሉ ለማድረግ ከስምምነት ላይ ደርሷል ነገር ግን ተጫዋቹ በክለቡ ውሉ መስከረም 30/2019 የሚጠናቀቅ በመሆኑ ልምምድ እና ሌሎች ጉዳዮች እስከተጠቀሰው ቀን ድረስ በንግድ ባንክ ካሳለፈ በኋላ አፄዎቹን ጥቅምት 1/2019 እንደሚቀላቀል ያገኘሁት መረጃ ያመላክታል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...