ፋሲል ከነማ የፊታችን ሰኞ ልምምድ ሊጀምሩ ነው

ከስድስት ወራት በፊት በቀድሞው አሰልጣኛቸው ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመሩ የተጠናቀቀውን አመት የቋጩት ፋሲል ከነማዎች ከሰሞኑ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ የነበሩ ሲሆን በቀጣዮቹ ቀናትም ከሀገር ውስጥ እና ከውጪ ሀገር አዳዲስ ተጫዋቾችን ከማስፈረማቸው በፊት ዝግጅት ሊጀምሩ መሆኑን አረጋግጠናል።
ስለሆነም የፊታችን ሰኞ ነሐሴ 18/2018 በአዳማ ከተማ ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ለማወቅ ችለናል።
አስተያየት ይስጡ