መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝግጅት ሊገቡ ነው
ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝግጅት ሊገቡ ነው

አጋራ
አጋራ

ሀዋሳ ከተማ ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናን ውል ለተጨማሪ አመት ያራዘሙት እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለባቸው እየቀላቀሉ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች በቀጣዮቹ ቀናት ተጨማሪ ዝውውሮችን ከመፈፀማቸው አስቀድሞ ወደ ዝግጅት ሊገቡ መሆኑን አረጋግጠናል።

የፊፋችን ዕሮብ ነሐሴ 20/2018 በክለቡ መቀመጫ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ለቀጣዩ የውድድር ዘመን እንደሚጀምሩ ለማወቅ ችለናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

በረከት ደስታ ወደ ሀዋሳ አምርቷል።

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ውሳኔ በረከት ደስታ መቻልን ለቆ ሀዋሳን ተቀላቀለ እግር ኳስን...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ በይፋ ሁለት የውጭ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈርሟል !

ከሳምንታት በፊት በነገርናችሁ ዘገባ መሰረት ከሁለት የውጭ ተጫዋቾች ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው...

ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ከሰባት አመት በኋላ የቀድሞው አሰልጣኙን መለሰ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሊጉን ከመሠረቱ ክለቦች መካከል አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ...