የአፍሪካ ዋንጫ ምድብ ድልድል ተራዘመ !

ካፍ አሁን ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ዋልያዎቹ የሚሳተፉበት የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል በተቋሙ ጥያቄ መሰረት ከኮቪድ -19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ለሌላ ጊዜ ማስተላለፉን አሳውቋል ፡፡

ከዚህ ቀደም የእጣ ማውጣት ስነ- ስርዓቱ ሰኔ 18 እንደሚካሄድ ቢጠበቅም ወደፊት  ካፍ አዲሱን ቀን እንደሚያሳውቅ ይፋ አድርጓል ፡፡

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor