የ2013 የኢትዮጵያ ኘሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታወቀ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ታወቀ !

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ መጋቢት ሰባት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ውድድሮች ሳይካሄዱ ሲቆዩ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የ2013 የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ከታማኝ ምንጮች ለማግኘት ተችሏል ፡፡

በዚህም መሰረት የ2013 የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ታህሳስ3/2013 በ6 ስታዲየሞች እንዲጀመር መወሰኑ ሲሰማ አንድ ውድድር የማይካሄድበት ስታዲየም በቀናት ውስጥ እንደሚታወቅ ለማወቅ ተችሏል ፡፡

ዝርዝር ማብራሪያውን ይዘን እምንመለስ ይሆናል።

Editor at Hatricksport

Facebook

ዮሴፍ ከፈለኝ

Editor at Hatricksport