ዛሬ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ከ አል አራቢ ኤስ ሲ ጋር የወዳጅነት ጨዋታ በኦስትሪያ አድርገው ነበር። በጨዋታውም አቡበከር ቋሚ ተሰላፊ ነበር። ጨዋታው በተጀመረ በሁለተኛው ደቂቃ ያገኘውን የፍፁም ቅጣት ምት ወደ ጎልነት ቀይሯል። ቡድኑም ሶስት ለ ባዶ አሸናፊ ሆኗል።
የማሜሎዲ ስንዳውንስ የቀድሞ አሰልጣኝ አቡበከር የቡድናችን ተጫዋች አይደለም ማለቱ አይዘነጋም።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account