By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: መቻል በርከት ያሉ ልምድ ያላቸዉን ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ መቀላቀል ችሏል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎችመቻል

መቻል በርከት ያሉ ልምድ ያላቸዉን ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ መቀላቀል ችሏል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

የተጠናቀቀዉን የውድድር አመት በአሰልጣኝ ገ/ክርስቶስ ቢራራ እየተመራ ሊጉን በሁለተኝነት ማጠናቀቅ የቻለዉ መቻል ከቀናት በፊት የአሰልጣኙን ዉል ካራዘመ በኋላ አሁን ደግሞ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ቀጥሏል።

አንደኛዉ ያለፉትን አስር ያክል አመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት መጫወት የቻለዉ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አማኑኤል ዮሐንስ ሲሆን ፤ በተጨማሪም በኢትዮጵያ መድን የእግርኳስ ሂዎቱን አንድ ብሎ የጀመረዉ እና በወልቂጤ ከተማ እንዲሁም ያለፈዉን  አመት ደግሞ በቡናማዎቹ ቤት ማሳለፍ የቻለዉ የአጥቂ አማካዩ አብዱልከሪም ወርቁ በሁለት አመት ዉል መቻልን መቀላቀላቸዉ ታውቋል።

እንደሚታወቀው መቻል በትላንትናው ዕለት ዳንኤል ደርቤን እና ፊሊሞን ገ/ፃዲቅን ወደ ስብስቡ መቀላቀሉ ይታወቃል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ቢኒያም በላይ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ተለያይቷል ! በቀጣይስ ወዴት ሊያመራ ይችላል … ?
Next Article አርባምንጭ የተጫዋቾቹን ውል አራዘመ!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችሀዋሳ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ |ሀይቆቹ ቡናማዎቹን ረተዋል !

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 3 years ago
ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾቹ አንድ ጨዋታ ታገዱ
La liste des 24 joueurs qui oppose le Niger dévoilée
የባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም በካፍ ሰዎች ግምገማ ተደርጎበታል
አማኑኤል ገ/ሚካኤል ወደ ፈረሰኞቹ ምንይሉ ወንድሙ ወደ ጣና ሞገዶቹ አቅንተዋል ምንተስኖት ከበደ /አፍሪካ/ ወደ ኢት.ቡና?
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?