kidus Yoftahe

መቐለ 70 እንደርታ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል!

  ከቀናት በፊት ወደ ዝውውር የገቡት የአምናዎቹ የሊጉ ሻምፒዮኖች መቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች…

የጣና ሞገዶቹ በመጨረሻም የኮከባቸውን ውል አራዘሙ !

  ባህር ዳር ከተማዎች የኮከብ ተጫዋቻቸውን ውል ማራዘማቸውን ለማወቅ ተችሏል ። ፍፁም ዓለሙ በጣና ሞገዶቹ…

ፋሲል ከነማ የተጫዋቻቸውን ውል በማራዘሙ ቀጥለዋል !

  በፕርሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪነታቸውን እያሳያ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የተጫዋቻቸውን ውል በማራዘሙ ቀጥለዋል ። ሀትሪክ…

የጣና ሞገዶቹ ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል !

  በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች በዝውውሩ ጠንክረው እየተሳተፉ ሲገኙ በዛሬው ዕለት አንድ ተጫዋች…

የሁለተኛው ዙር የ5ኪሜ ቨርቹዋል ሩጫ ምዝገባ በዛሬው እለት በሚሊኒየም ፓርክ ችግኝ በመትከል በይፋ ተከፍቷል

  በዚህ ፈታኝ ወቅት ሰዎች ሁሉ በአካላዊ እንቅስቃሴ ጤንነታቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ለማበረታታት ሲባል በሚያዚያ ወር…

አዳማ ከተማ ከተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱን ቀጥሏል !

  በዘንድሮው የውድድር ዓመት ስማቸው በስፋት ከተጫዋች ደሞዝ ጋር ሲነሳ የቆዩት አዳማ ከተማዎች ከተጫዋቾቻቸው ጋር…

የጣና ሞገዶቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !

  በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካዩን ሳሙኤል ተስፋዬን…