By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አማኑኤል ገብረሚካኤል ወደ ጨዋታ ለመመለስ ተቃርቧል
Share
Notification Show More
Latest News
ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ
ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ወልዋሎ ዜናዎች
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሀዋሳ ከተማ
ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ
የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማ መቐለ 70 እንደርታ ሀዲያ ሆሳዕና
ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች ሲዳማ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችፋሲል ከነማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አማኑኤል ገብረሚካኤል ወደ ጨዋታ ለመመለስ ተቃርቧል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የፋሲል ከነማው የፊት መስመር ተጫዋች አማኑኤል ገብረሚካኤል ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ካራቀው ጉዳት አገግሞ ወደ ጨዋታ ለመመለስ መቃረቡ ተዘግቧል።

ክለቡ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይፋ እንዳደረገው መረጃ ከሆነ ተጫዋቹ በነገው ዕለት ከቡድኑ ጋር ልምምድ ማድረግ ይጀምራል። በ2015 ዓ.ም የዝውውር መስኮት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን የተቀላቀለው አማኑኤል በግሉ ልምምዶችን ሲሰራ ቆይቷል።

አማኑኤል ባሳለፍነው ዓመት የውድድር ዘመን 19ኛ ሳምንት ፤ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ነጥብ በተጋሩበት ጨዋታ ላይ ጉዳቱን ማስተናገዱ የሚታወስ ነው።

በመቀሌ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የሊጉን ዋንጫ ያሸነፈው አማኑኤል ፋሲል ከነማን ከተቀላቀለ በኋላ በ14 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ 962 ደቂቃዎች በመጫወት 4 ግቦችን ከመረብ አሳርፏል።

- ማሰታውቂያ -

አማኑኤል ምናልባት በ5ኛው ሳምንት ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን በሚገጥምበት አልያም በ6ኛው ሳምንት አርባምንጭ ከተማን በሚገጥምበት ጨዋታ ዳግም በሜዳ ላይ እንደምናየው ይጠበቃል።

You Might Also Like

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን የቀድሞው የግብ ዘቡን አስፈረመ

ወልዋሎዎች አማካዩን የግላቸው አደረጉ

ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል ሲቀናጅ ሀድያ ሆሳዕና እና አዳማ ነጥብ ተጋሩ

ሲዳማ ቡና ከአበባየው ሀጂሶ ጋር ተለያየ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናው መቀሌ 70 እንደርታ ከመቻል ነጥብ ተጋርተዋል
Next Article ፈረሰኞቹ ንግድ ባንክን ሲረቱ ድሬዳዋ ከተማ እና ስሁል ሽረ ያለመሸነፍ ጉዟቸውን አስቀጥለዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አፍሪካዜናዎችአፍሪካ ዋንጫ

ዋልያዎቹ ጨዋታቸውን መቼ ይከዉናሉ ?

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 5 years ago
በቶታል ካፍ የቻምፒየንስ ሊግ ድልድል ይፋ ሆኗል።
ከወርቅም በላይ አልማዝ የሆነችው አልማዝ አያና የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገርዋ አበረከተች
የወልቂጤ ከተማ የቡድን አባላት የጠፋ ንብረት ተገኘ
“እንደከዚህ በፊቱ ጎል ስንት ይገባባችኋል ተብሎ የሚሄድ ብሔራዊ ቡድን የለንም” “ቡድን አጋነን የምናይበት ነገር የለም አሁን ላይ” “ተፅዕኖ ከሚፈጥሩብን መካከል ማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚፃፉ ነገሮች እንደሆኑ እኔ በግሌ አምናለሁ” አስቻለው ታመነ ፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?