By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያይተዋል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችአዳማ ከተማ

የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያይተዋል

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን ከመመራት ተነስቶ አሸንፏል።

ከቀን 10:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ በግብ ቀዳሚ የነበሩት ቡናማዎቹ ነበሩ። ጨዋታው በተጀመረ 4ኛው ደቂቃ ላይ አንተነህ ተፈራ በኮንኮኒ ሀፍዛ የተሞከረው ኳስ ሲመለስ አግኝቶ ግቡን አስቆጥሯል።

አስቀድመው መሪ የሆኑት ቡናማዎቹ የመጀመሪያውን አጋማሽ በመሪነት ቢያጠናቅቁም ሁለተኛው አጋማሽ ግን ከነርሱ በተቃራኒ ነበር።

በ48ኛው ደቂቃ ላይ ያሬድ ዳሬዛ ከቡድን አጋሩ የተቀበለውን ኳስ በሳጥኑ የግራ አቅጣጫ ይዞ በመግባት ኳስ እና መረብን አገናኝቷል።

- ማሰታውቂያ -

ይህ ግብ ከተቆጠረ 18 ደቂቃዎች በኋላ ያሬድ ዳርዛ የጦና ንቦቹን ከመመራት ወደ መሪነት የቀየረ ግብ አስቆጥሯል።

በመጨረሻም በወላይታ ድቻ የ2 – 1 አሸናፊነት ጨዋታው ተጠናቋል።

በአምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች በመጪው ቅዳሜ ጥቅምት 16 ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ሲጫወቱ በተከታዩ ቀን ጥቅምት 17 ወላይታ ድቻ ከስሁል ሽረ ጨዋታቸው ያደርጋሉ።

ምሽት 1:00 ጀምሮ የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በ1 – 1 ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል።

በጨዋታው 63ኛ ደቂቃ ላይ ቢንያም አይተን አዳማ ከተማን ቀዳሚ ያደረገ ግብ ከመረብ አሳርፏል። ቢንያም ረጅም ሜትሮችን እየገፋ በመሄድ ግቡን አስቆጥሯል።

መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ሊጠናቀቅ ሶስት ያህል ደቂቃዎች በቀሩበት ጊዜ በረከት ግዛው ኳስ እና መረብን አገናኝቷል።

በመጨረሻም ውጤቱ በ1 – 1 ተጠናቋል። በአምስተኛው ሳምንት ጨዋታዎች በመጪው ሀሙስ ጥቅምት 14 ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንዲሁም ጥቅምት 15 አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ይገናኛሉ።

የሊጉ መርሐግብሮች በነገው ዕለትም ሲቀጥሉ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከባህርዳር ከተማ እንዲሁም ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ መድኅን ይጫወታሉ።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ካፍ ለአባል ሀገራት እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች የሚያከፋፍለውን ዓመታዊ የገንዘብ ድጋፍ አሳደገ
Next Article ሽመልስ በቀለ ፣ በረከት ወልዴ እና ኤፍሬም ታምራት የጨዋታ ቅጣት ተላለፈባቸው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀትሪክ ትግርኛዓበይቲ ፍጻመታት ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጲያ

ሀትሪክ ትግርኛ | ዓበይቲ ፍጻመታት ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጲያ 13 ሰሙን

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 6 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በድንቅ ግስጋሴያቸው ቀጥለዋል
የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ በሜዳቸዉ እና በደጋፊዎቻቸው ፊት ሽንፈትን አስተናግደዋል !!
የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ከመሪው ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት ዝቅ አድርገዋል
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሰበታ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?