By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሽመልስ በቀለ ፣ በረከት ወልዴ እና ኤፍሬም ታምራት የጨዋታ ቅጣት ተላለፈባቸው
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ፣ በረከት ወልዴ እና ኤፍሬም ታምራት የጨዋታ ቅጣት ተላለፈባቸው

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ይፋ ሲደረጉ በርከት ያሉ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።

በተጫዋቾች ባሳለፍነው ዕሁድ ምሽት በተደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከጨዋታው በኋላ ተጫዋች በመማታት በሚል ኤፍሬም ታምራት እና በረከት ወልዴ የአራት ጨዋታዎች ቅጣት ተበይኖባቸዋል።

ተጫዋቾቹ ከጨዋታ ቅጣቱ በተጨማሪም እያንዳንዳቸው የሶስት ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል።

በዚህም ኤፍሬም ታምራት ክለቡ ከፋሲል ከነማ ፣ ከመቻል ፣ ከወልዋሎ አዲግራት እና ከኢትዮጵያ መድኅን የሚያደጋቸው ጨዋታዎች የሚያልፉት ሲሆን ፤ በረከት ወልዴ በበኩሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ መድኅን ፣ ከአርባምንጭ ከተማ ፣ ከሲዳማ ቡና እንዲሁም ከመቻል የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ያልፉታል።

- ማሰታውቂያ -

አንጋፋው የመቻል ተጫዋች ሽመልስ በቀለም ቡድኑ ከመቀሌ 70 እንደርታ ነጥብ በተጋራበት ጨዋታ ላይ የጨዋታውን ዳኞች አፀያፊ ስድብ ተሳድበሀል በሚል የሶስት ጨዋታዎች እና የሶስት ሺህ ብር ቅጣት ተበይኖበታል።

በዚህም መቻል ከወልዋሎ አዲግራት ፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ከአዳማ ከተማ ጋር የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ላይ የማይሰለፍ ይሆናል።

በተጨማሪም የኢትዮጵያ ቡናው ራምኬል ጀምስ እና የአዳማ ከተማ አድናን ረሻድ በሳምንቱ ጨዋታዎች ላይ የቀይ ካርድ መመልከታቸውን ተከትሎ ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ታግደዋል።

 

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያይተዋል
Next Article የዲሲፕሊን ኮሚቴው ለበፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ ጥሪ አደረገ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

አርባምንጭ ከተማ የተጫዋቹን ውል አድሷል

Fitsum Nigusse By Fitsum Nigusse 2 years ago
የአመቱ ኮከብ ተመራጮች የሽልማት ገንዘብ አለመከፈሉ አነጋጋሪ ሆኗል
” የአመቱ ኮከብ ዳኞች ምርጫን ተዓማኒ ለማድረግ ጠንክሬ እየሰራሁ ነው” ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ
ባህር ዳር ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል።
በአሰልጣኝ ውበቱ ድል አሰልጣኝ አብርሃምም ይሞገስ ማለት ቼልሲ ባሳካው የሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከቶማስ ቱሂል ጋር ላምፓርድም ይሸለም እንደማለት እንዳይሆን እሰጋለሁ”አቶ ባህሩ ጥላሁን (የኢት.እግር ኳስ ፌዴ. ዋና ፀሐፊ)
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?