By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የዲሲፕሊን ኮሚቴው ለበፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ ጥሪ አደረገ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ኮሚቴው ለበፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ ጥሪ አደረገ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ከደቂቃዎች በፊት ይፋ ሲደረጉ በፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ በዲሲፕሊን ኮሚቴው እንዲቀረቡ ጥሪ ተላልፎላቸዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንኩ ዋና አሰልጣኝ በፀሎት ልዑል ሰገድ ዛሬ 10:00 ላይ በድሬዳዋ ስታድየም እንዲገኝ ሲል የዲሲፕሊን ኮሚቴው አሳውቋል።

እንዲሁም የቅዱስ ጊዮርጊስ ምክትል አሰልጣኝ ሳምሶን ሙሉጌታ እና የቡድን መሪው አዳነ ግርማ ደግሞ በመጪው ቅዳሜ 6:15 ላይ በድሬዳዋ ስታድየም እንዲገኙ ጥሪ ተላልፎላቸዋል።

በተጨማሪም የመቀሌ 70 እንደርታው መድኃኔ ብርሀኔም ዛሬ 10:30 ላይ በተመሳሳይ በድሬዳዋ ስታድየም እንዲገኝ ጥሪ ቀርቦለታል።

- ማሰታውቂያ -

በተያያዘም ሀዋሳ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወላይታ ድቻ በሳምንቱ ጨዋታዎቻቸው አራት እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫዋቾቻቸው ካርዶችን በመመልከታቸው እያንዳንዳቸው ክለቦች የ5 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት ተወስኖባቸዋል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ሽመልስ በቀለ ፣ በረከት ወልዴ እና ኤፍሬም ታምራት የጨዋታ ቅጣት ተላለፈባቸው
Next Article አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በይፋ ተቀላቀለ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫየጨዋታ ዘገባ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር የምድብ ሀ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደዋል ።

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
Ethiopian Premier League Week 12 recap | Core Points, Results, Scores, and League standing
ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል አራዝሟል
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ውል አራዘመ !
የጨዋታ ዘገባ| መቐለ 70 እንደርታ በዘንድሮው ዓመት ለመጀመሪያ ግዜ በሜዳው በፋሲል ከተማ ተሸነፈ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?