By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በይፋ ተቀላቀለ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዝውውር ዜናዎችዜናዎች

አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በይፋ ተቀላቀለ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በአንድ አመት በሚቆይ ውል መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል።

ተጫዋቹ ወደ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ ካመራ በኋላ በጉዳት ምክንያት የተጠበቀውን ያህል እንቅስቃሴ ለማድረግ ተቸግሮ ቆይቷል።

ማሚሎዲ ሰንዳውንስም የውጭ ሀገራት ተጫዋቾች ኮታን ከአቡበከር ናስር ውጪ ሙሉ ማድረጉን ተከትሎም የተጫዋቹ ማረፊያው ሌላኛው የደቡብ አፍሪካ ክለብ ሱፐር ስፖርት ዩናይትድ ሆኗል።

አቡበከር በማሚሎዲ ሰንዳውንስ ቆይታው በ18 ጨዋታዎች ላይ ተሰልፎ አራት ግቦችን ማስቆጠሩ ይታወቃል።

- ማሰታውቂያ -

የቀድሞው የፊት አጥቂ ተጫዋች ፍቅሩ ተፈራ እ.አ.አ በ2010/11 የውድድር ዘመን በሱፐርስፖርት ዩናይትድ ተጫውቶ አሳልፏል።

የሶስት ጊዜያት የደቡብ አፍሪካ ሊግ ሻምፒዮን የሆነው ሱፐርስፖርት ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች አራት ነጥቦችን ብቻ በመሰብሰብ ከ16 ክለቦች የ13ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የዲሲፕሊን ኮሚቴው ለበፀሎት ልዑልሰገድ ፣ አዳነ ግርማ እና ሳምሶን ሙሉጌታ ጥሪ አደረገ
Next Article የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአምስት አመታት ውስጥ ዝቅተኛው የፊፋ ወርሐዊ ደረጃ ተሰጠው

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀትሪክ አበይት ጉዳዮች

ሀትሪክ 12ኛ ሳምንት የክለቦች ውጤት ትንታኔ

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
የጨዋታ ዘገባ | አራት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂዉ የደርቢ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል !
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ ቅ/ጊዮርጊስ
የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ የሊጉ መሪ መሆን የቻለበትን ድል አስመዝግቧል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?