By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአምስት አመታት ውስጥ ዝቅተኛው የፊፋ ወርሐዊ ደረጃ ተሰጠው
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
መቐለ 70 እንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችFIFAዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንፊፋ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአምስት አመታት ውስጥ ዝቅተኛው የፊፋ ወርሐዊ ደረጃ ተሰጠው

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ ወርሀዊ የብሔራዊ ቡድኖች የደረጃ ሰንጠረዥን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል።

በዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ወር ከነበረበት 145ኛ ደረጃ ሶስት ደረጃዎችን በመቀነስ 148ኛ ላይ ተቀምጧል። ይህም በ2012 ዓመተ ምህረት ተመሳሳይ ወቅት ከነበረበት የ151ኛ ደረጃ በኋላ ዝቅተኛው ሆኖ ተመዝግቧል።

ቡድኑ ከአፍሪካ አስቀድሞ በነበረበት የ43ኛ ደረጃ ቀጥሏል።

ባለፈው ወር 1063 ነጥቦች ተሰጥቶት የነበረው ቡድኑ በዚህ ወር ግን ወደ 1049.28 ዝቅ ብሏል።

- ማሰታውቂያ -

በዚህ ወር ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረጋቸው ሁለት የ2025 አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች 3 – 0 እና 4 – 1 መሸነፉ የሚታወስ ነው።

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በይፋ ተቀላቀለ
Next Article መቀሌ 70 እንደርታ ከ ድሬዳዋ ከተማ ቁጥራዊ መረጃዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችU 20 ሴቶች

የኢትዮጵያ ከ20 በታች ሴት ብሄራዊ ቡድን የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል።

ሚሊዮን ኃይሌ By ሚሊዮን ኃይሌ 6 years ago
የመቐለ 70 እንደርታ ከእዲስ ፈራሚ ካሉሻ እልሃሰን ለህክምና ወደ ጋና ይሄዳል
ፈረሰኞቹ በፋይናንስ ራሳቸውን የማጠናከር ዘመቻ ሊከፍቱ ነው
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በታንዛኒያዊው ያንግ አፍሪካንስ ዳሬ ሰላም ላይ ተሸንፏል
አንዋር ሙራድ ለአሰልጣኙ ውድ የልደት ስጦታ ሲያበረክት ሻምፕየኑ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ከተማን ረቷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?