ፊፋ በካሜሮናዊው አጥቂ ክስ መቐለን አገደ። በ2017 የውድድር ዘመን መቐለ 70 እንደርታን ከተቀላቀሉ የውጪ ዜጋ ተጫዋቾች መካከል ካሜሮናዊው አጥቂ ማንይክሬ ዳንጉሞ አንዱ ነው።...
ፊፋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ15 ዓመት በታች የአለም የእግር ኳስ ውድድርን እንደሚያከናውን ይፋ ማድረግ ችሏል በርካታ ሀገራት እንዲሳተፉ ጥሪ የተላለፈበት ይህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያ...
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአራት የቀድሞ ተጫዋቾች ቀርቦበት በነበረው ክስ በፊፋ ጥሎበት የነበረው የተጫዋቾች የዝውውር ዕግድ በጊዜያዊነት ተነስቷል፡፡ ክለቡ የቅጣት መክፈያ ገንዘቡን ከሚድሮክ የበላይ ሀላፊ...
የፊታችን ዕሁድ የትንሳኤ ዕለት የሚዘጋጀውን የፊፋ ሲሪየስ ካፕን በዳኝነት ለማገልገል ሁለት ዕንስት ኢትዮጵያዊያን ወደ ናይሮቢ ያቀናሉ። በቅርቡ የወንዶች የፊፋ ሲሪየስ ካፕን በዋና ዳኝነት...
ሁለት የቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋቾች በአለም አቀፉ የፊፋ የተጫዋቾች ምክክር መድረክ ላይ ለመሳተፍ ወደ ራቫት አምርዋል። የአለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አካል ፊፋ...
የዓለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ ወርሀዊ የብሔራዊ ቡድኖች የደረጃ ሰንጠረዥን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል። በዚህም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፈው ወር ከነበረበት 145ኛ...
ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ *.. የሀድያ ሆሳዕና ይግባኝም ውድቅ ሆኗል... ሰበታ ከተማ ለቀድሞ ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጄ ደመወዙን የማይከፍል ከሆን በሶስት የዝውውር መስኮት...
አለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አካል ፊፋ በ2021 ኢንተርናሽናል ባጅ ያላቸው ናቸው ያላቸውን 21 አርቢትሮች ይፋ አድርጓል፡፡ ፊፋ የላከው ብሎ የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident