መነሻ ገጽ ዜናዎች ፊፋ በሚዘጋጀው ከ15 አመት በታች ውድድር ላይ ኢትዮጵያ ትሳተፍ ይሆን ?
ዜናዎችፊፋ

ፊፋ በሚዘጋጀው ከ15 አመት በታች ውድድር ላይ ኢትዮጵያ ትሳተፍ ይሆን ?

አጋራ
አጋራ

ፊፋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ15 ዓመት በታች የአለም የእግር ኳስ ውድድርን እንደሚያከናውን ይፋ ማድረግ ችሏል በርካታ ሀገራት እንዲሳተፉ ጥሪ የተላለፈበት ይህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያ እንደምትሳተፍ ይጠበቃል።

በቀጣዩ ጥቅምት 13/2019 ከአንድ ሳምንት በላይ በሚፈጀው እና በአሜሪካ ለማድረግ በታሰበው በዚህ ውድድር በያዝነው አመት በወንዶች ብቻ የሚካሄድ ሲሆን በመቀጠል ግን ከአንድ አመት በኋላ ደግሞ በሁለቱም ፆታ ይደረጋል ሲል ይፋ አድርጓል። በአለም ላይ ያሉ ታዳጊዎች ለማብቃት ውጥኑ ያደረገው ይህ ውድድር ከመደበኛ ቋሚ ተሰላፊ ተጫዋች ባነሰ ቁጥር የሚከወን ሲሆን ፊፋ ምንአልባት ይህን ዕድል ኢትዮጵያ የምትጠቀም ከሆነ ከአሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለው ቻይና ከተጓዘው ስብስብ በኋላ ከ15 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከ7 አመት በኋላ በድጋሚ እንመለከታለን ተብሎ ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...