By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሁለት የቀድሞው ተጫዋቾች በአለም አቀፉ የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ጉባኤ ላይ ይካፈላሉ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ፊፋዜናዎች

ሁለት የቀድሞው ተጫዋቾች በአለም አቀፉ የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ጉባኤ ላይ ይካፈላሉ

ቴዎድሮስ ታከለ
ቴዎድሮስ ታከለ 4 months ago
Share
SHARE

ሁለት የቀድሞው እግር ኳስ ተጫዋቾች በአለም አቀፉ የፊፋ የተጫዋቾች ምክክር መድረክ ላይ ለመሳተፍ ወደ ራቫት አምርዋል።

የአለም አቀፉ የእግር ኳስ የበላይ አካል ፊፋ በአፍሪካ አስተናጋጅነት በሞሮኮ ራባት ለሦስት ቀናት ያክል ለሚደረገው የፊፋ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች የምክክር መድረክ ላይ ሁለት ኢትዮጵያዊያን እንዲካፈሉ ጥሪ አድርጓል። ከነገ ጥቅምት 28 እስከ ጥቅምት 30 ከተለያዩ ሀገራት የተወጣጡ የተጫዋቾች ማህበራት በሚሳተፉበት በዚህ የምክክር ጉባኤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተከላካይ እንዲሁም ለረጅም ጊዜያት የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ፀሀፊ በአሁኑ ሰአት ደግሞ ፕሬዝዳንት ሆኖ እያገለገለ የሚገኘው ኤፍሬም ወንድወሰን እና የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አማካይ እና የሴት ተጫዋቾች ማህበር እና የኢትዮ ኤሌክትሪክ የሴት ክለብ ረዳት አሰልጣኟ ቱቱ በላይ በጉባኤው ላይ ለመካፈል ወደ ስፍራው ሀገራችን ወክለው ማምራታቸው ታውቋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article ኢትዮጵያ ቡና ከ ስራአስኪያጁ ጋር ተለያየ !!
Next Article ወላይታ ድቻ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል የኤሌክትሪክ እና ነገሌ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችሀዋሳ ከተማፋሲል ከተማLIVESCOREቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ  | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 5 years ago
ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበሯን ቀጥላለች
ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች….
የደደቢት ተጨዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የቀናት ማሸሽያ ተደረገበት !
ዝውውራቸው አጠራጣሪነት የታየበት 9 ተጨዋቾች ለጥያቄ ተጠሩ….
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?