አዳማ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈርሟል!!

ከወትሮ በተለየ መልኩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች አሁን ደግሞ የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን አማኑኤል ጎበናን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል

Read more

ጅማ አባጅፋር የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ሲያስፈርም የአራት ነባር የተጫዋቾቹን ዉልም አድሷል!!

በትላንትናው ዕለት በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ የቀላቀሉት ጅማ አባጅፋሮች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ አጥቂዉን የኋላሸት ፍቃዱ ሲያስፈርሙ

Read more

ባየ ገዛኸኝ ወደ ሰበታ አምርቷል !

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሰበታዎች አሁን ደግሞ

Read more

ሰበታ ከተማ የነባር ሦስት ተጫዋቾቹን ዉል ሲያራዝም ተጨማሪ አንድ አጥቂም ወደ ክለቡ ቀላቅሏል !!

  ከአሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር ከተለያዩ በኋላ ረዘም ላለ ጌዜ አዲስ አሰልጣኝ ሳይሾሙ የቆዩት ሰበታዎች ባሳለፍነዉ ሳምንት ዘላለም ሽፈራዉን

Read more

ኢትዮጵያ ቡና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል!!

ለቀጣዩ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንዲሁም በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ለሚኖራቸው ዉድድር ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ እስከ አሁን ድረስ

Read more

ሀብታሙ ታደሰ(ቁልጭ) ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቅሏል!!

በኢትዮጵያ ቡና ቤት ሁለት አመታትን ያክል መጫወት የቻለዉ ሀብታሙ ታደሰ(ቁልጭ) ወደ ሀድያ ሆሳዕና ማምራቱ ተረጋግጧል። በአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እየተመሩ ወደ

Read more

ጅማ አባጅፋር ተጨማሪ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ ረፋድ ላይ አንጋፋውን የመሀል ሜዳ ተጫዋች መስዑድ መሀመድን ከሰበታ ከተማ ያስፈረሙት ጅማዎች አሁን ደግሞ ተጨማሪ አራት

Read more

ጅማ አባጅፋር አንጋፋዉን የመሀል ተጫዋች አስፈርሟል!!

ከአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነማርያም ጋር ከተለያዩ በኋላ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ጅማ አባጅፋሮች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉሩ በመግባት የቀድሞ

Read more

ሀዋሳ ከተማ የወሳኙን ተከላካይ ዉል አራዝሟል!!

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ ጎራ በማለት የተለያዩ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ከዚህ በፊት ተከላካዩን ፀጋሰዉ

Read more

ሰበታ ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል!!

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ሰበታ ከተማዎች አሁን ደግሞ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ

Read more