By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የኢትዮጵያ ቡናዉ የፊት መስመር ተጫዋች መስፍን ታፈሰ ወደ አዲስ ክለብ… ?
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
ሲዳማ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎችሲዳማ ቡና

የኢትዮጵያ ቡናዉ የፊት መስመር ተጫዋች መስፍን ታፈሰ ወደ አዲስ ክለብ… ?

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

ከቀናት በፊት በደቡብ አፍሪካዉ ፕሪምየር ሺፕ ተሳታፊ በሆነዉ ፖሎኩዋኔ ሲቲ የሙከራ ዕድል ተመቻችቶለት ወደ ስፍራዉ አቅንቶ የነበረዉ መስፍን ታፈሰ ስኬታማ የሙከራ ጊዜን ማሳለፍ ቢችልም ነገር ግን ከክለቡ ጋር በአንድ አንድ ጉዳዮች ዙሪያ ከስምምነት ላይ መድረስ ባለመቻሉ ምክንያት ከቀናት በፊት ወደ ሀገር ቤት መመለሱ ይታወሳል።

በኢትዮጵያ ቡና ቤት ያለዉ ውል የተጠናቀቀዉ ተጫዋቹ የቀጣይ ቆይታዉን በተመለከተ እስከአሁን ማረጋገጫ የተገኘ ባይሆንም ነገር ግን የፊት መስመር ተጫዋቹ ከበርካታ የሊጉ ክለቦች የእናስፈርምህ ጥያቄ እየቀረበለት ቢገኝም ነገር ግን ተጫዋቹ ከሌሎቹ ክለቦች በተሻለ ወደ ሲዳማ ቡና ለማምራት ከክለቡ ጋር ንግግር ላይ እንደሚገኝ ታውቋል።

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አርባምንጭ ከተማ ወሳኝ ተጨዋቾችን ውል የማደስ ስራ አጠናክሮ ቀጥሏል ።
Next Article ባህር ዳር ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችThe BiG Interview

“እግር ኳስ በደከምኩት ልክ ከፍሎኛል ብዬ አላምንም” “በተጨዋቾች ዝውውር የሚገርመኝ የጨዋታ ዘመናቸውን ከአንድ አሰልጣኝ ጋር የሚጨርሱ ተጨዋቾች ብዙ መሆናቸው ነው” ሚሊዮን ጉግሳ/ሚሊሺያ/ አሰልጣኝና የእግርኳስ ተንታኝ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 5 years ago
የጨዋታ ዘገባ| ባህርዳር ከነማ የማታ ማታ ሶስት ነጥብ አሳክቷል።
አዳማ ከተማ ቅጣት እና ወልቂጤ ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የዋልያዎቹ ጋዜጣዊ መግለጫ !
የጨዋታ ዘገባ | የኢትዮጵያ ቡና እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤቶ ተጠናቋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?