By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ መድን የወሳኝ የተጫዋቾቹን ዉል አድሷል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንዜናዎችኢትዮጵያ መድህንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን የወሳኝ የተጫዋቾቹን ዉል አድሷል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

ለቀጣዩ የውድድር አመት ተሻሽለዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ በቀጣይ ቀናት ወደ ዝውውሩ እንደሚገቡ የሚጠበቁት መድኖች የሁለት ነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል ለተጨማሪ አመት አድሰዋል።

የእግርኳስ ሂዎቱን በመቱ ከተማ የጀመረዉ እና በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ክለብ ኮምቦልቻ ከተማ ፤ ጅማ አባጅፋር እና ባህርዳር ከተማ ከተጫወተ በኋላ በ2015 የውድድር አመት መባቻ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሎ ያለፉትን ሁለት አመታት ከክለቡ ጋር ቆይታ ማድረግ የቻለዉ የግብ ዘቡ አቡበከር ኑራ ለተጨማሪ አንድ አመት በክለቡ ለመቆየት ውሉን አራዝሟል።

በተጨማሪም በአሰልጣኝ ገ/መድህን ሀይሌ የሚሰለጥነዉ ኢትዮጵያ መድን ከክለቡ ታዳጊ ቡድን ወደ ዋናዉ ቡድን ባለፈዉ አመት ማደግ ችሎ የነበረዉን መስፍን ዋሼ ለተጨማሪ አንድ አመት ለማቆየት ከስምምነት ላይ ደርሷል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article አርባምንጭ ከተማ የተጫዋቹን ውል አድሷል
Next Article ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቹን ውል አድሷል።

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎች

12ኛው የአዝናኙ ሲዝናና የሚዲያ ካፕ ቅዳሜ ሊጀመር ነው

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በትላንትናዉ እና በዛሬዉ እለት ሲካሄዱ አስቀድሞ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠዉ ሻሸመኔ ከተማ ሽንፈትን አስተናግዷል
32ቱ ህጋዊ የተጨዋች (የክለብ) ወኪሎች ተለይተው ታወቁ
ኢትዮጵያዊያኖቹ ተጫዋቾች በግብፅ !
የጨዋታ ዘገባ | የወልቂጤ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል !!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?