By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ እየተመራ በሶስተኛ ደረጃነት ሊጉን ያጠናቀቀው እና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ መሆን የቻለዉ ኢትዮጵያ ቡና ለቀጣዩ የውድድር አመት ራሱን አጠናክሮ ለመቅረብ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ቀጥሏል።

አማኑኤል ዮሐንስ እና አብዱልከሪም ወርቁ ከመሳሰሉ ወሳኝ ተጫዋቾቹ ጋር የተለያየዉ እና በተቃራኒው በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ በመቀላቀል ላይ የሚገኘዉ ኢትዮጵያ ቡና አሁን ደግሞ በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ላይ ድንቅ ጊዜ ከፉሪ ክፍለ ከተማ ጋር ማሳለፍ የቻለዉን ወጣቱን የፊት መስመር አጥቂ ሀብታሙ አሸናፊ በአራት አመት የኮንትራት ውል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

አጥቂዉ ከቀናት በፊት በድሬዳዋ ከተማ በተከናወነዉ የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ላይ በስድት ጨዋታዎች 11 ጎሎችን በማስቆጠር ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ ማጠናቀቁ ይታወሳል።

- ማሰታውቂያ -

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article መቻል የሁለቱን ነባር ተጫዋቾች ውል አራዝሟል።
Next Article አርባምንጭ ከተማ የተጫዋቹን ውል አድሷል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግፋሲል ከነማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎች

ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አገደ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 3 years ago
“ሁለተኛው አጋማሽ ላይ መረጋጋት ብቻ ነው ያደረግነው” “ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየር ሊጉ ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት – የመቻል ዋና አሰልጣኝ
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወላይታድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቶ ዳግም ወደ ወረጂ ቀጠና ተመልሰው ገብተዋል፡፡
ፋሲል ከነማ የ20 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ቃል ተገባለት፡፡
“ሲዳማ ቡናን ማሸነፋችን ወደ ዋንጫው የሚወስደንን ጉዞ ይበልጥ አሳምሮልናል”
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?