ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የነበረው ባቱ ከተማ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነውን እስራኤል ሻጎሌን በሶስት አመት ውል አስፈርሟል
#ስም ፦ እስራኤል ሻጎሌ
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ አጥቂ
#ቁመት፦ 1.77m
#ኪሎ፦ 63kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት
በተመሳሳይ ከከፍተኛ ሊግ አላባ ከተማ የአማካኝ ተከላካይ የሆነውን አካይ ጁል በሶስት አመት ውል አስፈርሟል
#ስም ፦ ኦካይ ጁል
#የሚጫወትበት_ቦታ፦ የአማካኝ ተከላካይ
#ቁመት፦ 1.79m
#ኪሎ፦ 70kg
በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው፦ 3 ዓመት


