ደረጄ አለሙ በይፋ ለሸገር ከተማ ፊርማውን አኑሯል። በአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የሚመራው ሸገር ከተማ በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲሰራ የቆየ ሲሆን የመጀመሪያ...
አጥቂው ወደ ሊጉ ሻምፒዮን አመራ። እግር ኳስን በናሽናል ሲሜንት ከጀመረ በኋላ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ፣ በሦስት አጋጣሚዎች ለአዳማ ከተማ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ፣ ወልዋሎ...
የተጠናቀቀውን አመት በምድረገነት ሽረ ያሳለፈው አንተነህ ተስፋዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል። እግር ኳስን ከትውልድ ሀገሩ አርባምንጭ ከጀመረ በኋላ ለሲዳማ ቡና ፣ ድሬዳዋ ከተማ ፣ ሰበታ...
ያሬድ ብርሀኑ ወደ ኢትዮጵያ መድን አመራ በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ወደ አርባምንጭ አምርቶ...
አበባየሁ ሀጂሶ ወደ ቀድሞው ክለቡ ሊመለስ ተቃርቧል ብለን የነገርናችሁ ዜና ዛሬ በይፋ የአንድ አመት ውል በመፈረም አረጋገጠ። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን መገኛቸውን ካደረገ...
አብዲሳ ጀማል የቀድሞው ክለቡን ኢትዮጵያ መድህንን ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች ወደ አርባምንጭ ተጉዘው አዲስ አዳጊውን ክለብ ጋሞ ጨንቻን የሚገጥሙ ሲሆን...
በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች አማካይ አስፈረመዋል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን አጠናክረው የቀጠሉት እና የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ከባህርዳር ከተማ...
ኢትዮጵያ ቡና ኮንጓዊ አማካይ አስፈረመ በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት እና ሸገር ከተማን በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት በሜዳቸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident