መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀድያ ሆሳዕና አማካይ አስፈረመ
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አማካይ አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች አማካይ አስፈረመዋል።

በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን አጠናክረው የቀጠሉት እና የሊጉን የመክፈቻ ጨዋታ ከባህርዳር ከተማ ጋር በሜዳቸው የሚያደርጉት ሀድያ ሆሳዕናዎች አማካዩ ጃፋር ሙደሲርን የግላቸው አድርገዋል።

ከሰልጤ ወራቤ ከተገኘ በኋላ በቤንች ማጂ ቡና ፣ ምድረገነት ሽረ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በድሬዳዋ ከተማ ካሳለፈ በኋላ ቀጣዩ መዳረሻው ሀድያ ሆሳዕና ሆሳዕና ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...