የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂው ሰይድ ሀብታሙ ነገሌ አርሲን በይፋ ተቀላቀለ።

በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባል የሆነው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ጅማ አባጅፋር ፣ ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ ከተማ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በሀዋሳ ከተማ ያሳለፈው ግብ ጠባቂው ሰይድ ሀብታሙ ነገሌ አርሲን በይፋ ተቀላቀለ።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ