ለአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነት ውድድር የካፍ ገምጋሚ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን (AFCON) ለማስተናገድ ያቀረበችውን ጥያቄና ዝግጅት ለመገምገም የተሰየመው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF) ከፍተኛ የባለሙያዎች ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል።
የገምጋሚ ቡድኑ አባላት ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል።




አስተያየት ይስጡ