By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ዱባይ ኢኮኖሚና ቱሪዝም የኳታሩን አለም ዋንጫ ተከትሎ  በስድስት ከተሞች የፊፋ የደጋፊዎች ፌስቲቫል ይካሄዳል
Share
Notification Show More
Latest News
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ
አትሌቲክስ ዜናዎች
ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ
የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….
አትሌቲክስ ዜናዎች የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ ዘገባ ድሬዳዋ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
Fifawc2022ኳታር 2022ዜናዎች

ዱባይ ኢኮኖሚና ቱሪዝም የኳታሩን አለም ዋንጫ ተከትሎ  በስድስት ከተሞች የፊፋ የደጋፊዎች ፌስቲቫል ይካሄዳል

hatricksport team
hatricksport team 1 year ago
Share
SHARE

ዱባይ ኢኮኖሚና ቱሪዝም

ፊፋ የደጋፊዎች ፌስቲቫል ፡ – የፊፋ ኦፊሽያል ታላቅ የእግር ኳስ ድግስ በዱባይ!
የኳታሩን አለም ዋንጫ ተከትሎ  በስድስት ከተሞች የፊፋ የደጋፊዎች ፌስቲቫል ይካሄዳል፡፡

የ2022ቱን የኳታር የዓለም ዋንጫ ፤ የፊፋ ፋን ፌሰቲቫልን ለማዘጋጀት ከተመረጡት ከተሞች አንዷ ዱባይ ስትሆን ዱባይ ሀርበር በተባለው ቦታ የባህር ዳርቻ አካባቢ 330 ካሬ ስፋት ባለው ግዙፍ ስክሪን በ4D ድምፅ ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከህዳር 11 ጀምሮ – ታህሳስ 9 2015 በተለያዩ ላይቭ እና በአለምአቀፍ ዲጄዎች ሙዚቃ ጋር በማጀብ በተጨማሪም የፊፋ የእግር ኳስ ዝነኞች( ሌጀንዶችን) ደጋፊዎች የሚገናኙበትን ዕድልም በማመቻቸት በግሩም ሁኔታ እንደምታስተናግድ የዱባይ ኢኮኖሚ እና ቱሪዝም ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡

ፊፋ ፋን ፌስቲቫል በዓለም ላይ ታላቁ የእግርኳስ ድግስ ቢሆን በተለያዩ  የዓለማችን ከተሞች  የአለም ዋንጫውን ከባቢ ስሜት ለመፍጠር በኳስ ዙርያ ደጋፊዎችን ወደአንድነት በማምጣት ስሜታቸውን የሚጋሩበት መልካም አጋጣሚ ፤ ከአለም ላይ ተሰባስበው የኳስ አፍቃርያን የማረሳ ደስታቸውን የሚጋሩበት  በሙዚቃ በባህላዊ ዝግጅቶች እና በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች ምግቦች እና መጠጦችን ጨምሮ የሚያዘጋጀው እውነተኛ የእግርኳስ ፌስቲቫል ነው፡፡
ከዱባይ ተጨማሪ የ2022 አለምዋንጫ ፌስቲቫል በለንደን ሜክሲኮ ሲቲ ፤ ሪዮ ዲጄኔሮ ፤ ሳኦ ፖሎ እና ሴኡል  የሚካሄድ መሆኑ ታውቋል፡፡

- ማሰታውቂያ -

የደጋፊዎች ፊፋ የእግር ኳስ ፌስቲቫል  ከተጀመረ  እንደቆየ የተለያዩ መረጃዎችን ማጣቀስ የሚቻል ቢሆንም አሁን ባለው ቅርጽ የተሞከረው ግን በ2002ቱ የኮርያ/ጃፓን አለም ዋንጫ ሲሆን ከጀርመኑ 2006 ጀምሮ በተካሄዱት 4 የፊፋ ፋን ፌስቲቫሎች ከ 40ሚልየን በላይ የእግርኳስ ወዳጆች እንደታደሙበት ሲታይ ዝግጅቱ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ያመለክታል፡፡፡ በ2010ሩ የደቡብ አፍሪካ የአለም ዋንጫ ለመጀመርያ ጊዜ ከአዘጋጅ ሀገር ውጪ በሌሎች ስድስት የአለማችን ከተሞች ፌስቲቫሉ የተደረገ ሲሆን ፤
የሩስያው የ 2018 የአለም ዋንጫ ደግሞ በሩስያ ብቻ በ 11 የደጋፊዎች ከመሰባሰብያ ቦታ በተዘጋጀው የፋንስ ፌስቲቫል 7.7 ሚሊየን ጎብኚዎች የተሳተፉበት በመሆን በታላቅነቱ ተመዝግቧል፡፡

You Might Also Like

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አካውንት ታገደ

ሁለት ተጫዋቾች የአራት ጨዋታዎች ዕገዳ ሲጣልባቸው ሶስት ክለቦች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከተማ ከአራት ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቅዳሜውን ጠቅላላ ጉባኤን አገደ….

የጨዋታ ዘገባ | የስድስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article የከፍተኛ ሊግ ወድድር የኦንላይን ቀጥታ ስርጭት ሲያገኝ የተሳታፊ ቁጥርን በሒደት ለመቀነስም ውሳኔ ተላልፏል
Next Article ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ በሁለት ዘርፎች አሸናፊ ሆናለች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሮበርት ኦዶንካራ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ

hatricksport team By hatricksport team 5 years ago
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የምድብ ድልድል በአክሲዮን ማህበር ምስረታ ወቅት በእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ይለያል::
በኢትየጵያ ፕሪምየር ሊግ ደደቢት ከ ወላይታ ድቻ ያለግብ ተለያዩ። 
አሁንም እንደ በፊቱ ቀጠሮ ላይ ቀልድ አናውቅም ከተባሉ ያለጥርጥር አባባሉ የሃትሪክ ነው…
“የኢትዮጵያ ተጨዋች አንገት የሚደፋበትና የሚበደልበት ዘመን መብቃት አለበት” ሚካኤል ጆርጅ /አዳማ ከተማ/
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?